ጌታ የበጎ አድራጎት ድርጅታችን ከአላማዎቹ አንዱ የሆነውን ቅድመ ጋብቻ ትምህርት መስጠትን ባሳለፍነው ሳምንት ጀመረ፡፡ ያለ እውቀት ጋብቻ መመሥረት ጦሱ ብዙ እንደሆነ የሚረዳው ድርጅታችን 3ኛውን ዙር ፈጥነው ለመጡና የኮቪድን ፕሮቶኮል መሠረት ባደረገ መልኩ እንዲሳተፉ ቀዳሚ ለሆኑ 10 ሰዎች እድሉን ሰጥቶ ሥልጠናውን ጀምሯል፡፡

በዚህ ስልጠና የጋብቻ መሠረቱ፣ ዓላማው፣ ግቡን በተለያየ ርዕስና በቂ እውቀትና ተሞክሮ ባላቸው ባለሙያዎች የሚሰጥ ሲሆን ሠልጣኞች ስልጠናውን ሲጨርሱ የምስክር ወረቀት የሚያገኙ እንደሆነ ተገልጾላቸዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *